በጋዜጣው ሪፖርተር
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ባለፈው ዓመት በ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› የተሳተፈበትን ትጥቅ ጨምሮ የ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› ትውስታ መገለጫዎች ለሃንኮክ ሙዚየም ተበረከቱ፡፡
Magna velit urna Aenean laoreet tellus orci Suspendisse Integer lacus urna. Vivamus mus vitae Integer Nulla turpis tortor mauris montes sem et. Orci convallis vitae mattis Sed Morbi porttitor justo convallis urna feugiat.
በጋዜጣው ሪፖርተር
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ባለፈው ዓመት በ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› የተሳተፈበትን ትጥቅ ጨምሮ የ‹‹ግሬት ኖርዝ ራን›› ትውስታ መገለጫዎች ለሃንኮክ ሙዚየም ተበረከቱ፡፡
በሔኖክ ያሬድ
‹‹መዳኒት ናት ድሬ
እውነት እንደ ስሟ
ላፈቀራትማ ስትሰጥ እንዳቅሟ››
እያለ ‹‹ድሬ ድሬ›› በሚለው ነጠላ ዜማው ስለድሬዳዋ ከተማ ያቀነቀነው ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ነው፡፡ ከኅብረተሰቡ ዘንድ በቅርበት ያስተዋወቀውን ይህንኑ ነጠላ ዜማ ያካተተ አዲሱን አልበም ‹‹ሰላም አላት››ን በዚህ ሳምንት ለአደባባይ አውሎታል፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር
የጋዜጠኛ፣ ደራሲና ተርጓሚ ኤፍሬም እንዳለ ሦስተኛው የእንጨዋወት መድበል ለአንባብያን ቀረበ፡፡ ይህ ባለፈው ሐሙስ በይፋ በገበያ ላይ የዋለው መድበል በ47 የተለያዩ ርእሶች ሥር የተሰናዱ አዝናኝ መጣጥፎችን ይዟል፡፡
ውይይት በ‹‹ለገሃነም ጸሎት›› ላይ
ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ክበብ ዛሬ ሚያዝያ 2 ቀን 2003 ዓ.ም. ‹‹ለገሃነም ጸሎት›› በተሰኘው የደራሲ ግዛቸው ገብረ እግዚአብሔር መጽሐፍ ላይ ውይይት ያካሒዳል፡፡
በምዕራፍ ብርሃኔ
አፍሪካና አፍሪካ ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በብዕሮቻቸው የተጠበቡ አፍሪካውያን ደራስያን በመጪው ሚያዝያ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በሚዘጋጀው ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ ላይ ሊታደሙ ነው፡፡


በጋዜጣው ሪፖርተር
ሕዝባዊት ቻይና የኢትዮጵያን የባህል ዘርፍ ሊያጠናክሩ የሚችሉ የሙዚቃ መሣርያዎችና ተጓዳኝ ዕቃዎችን በስጦታ መጋቢት 20 ቀን 2003 ዓ.ም. ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አበረከተች፡፡
ቅርሶች የሀገሮችን ታሪኮች ምንነት ይነግራሉ፡፡ የዜጎችን ማንነት ያሳያሉ፡፡ የሰው ልጅ ቀደምት ድርጊቶችና እንቅስቃሴዎች ምን ይመስሉ እንደነበር ያመለክታሉ፡፡
Page 1 of 45