በልዩ ልዩ ምክንያት መርዝ ጠጥተው ወይም በሐኪሞች ከታዘዘው በላይ መድኃኒት ወስደው ለከፋ የጤና መታወክ ለተዳረጉ ሕሙማን የተሟላ የሕክምና አገልግሎት የመስጠት አቅም ባለው ቴክሲኮሎጂ ኤንድ ሪሰርች ሴንተር በኩል፣ ቶክሲኮሎጂ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ፋኩልቲ እንደ አንድ የትምህርት ክፍል እንዲሰጥ ሐሳብ  ቀረበ፡፡

ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች ላይ ትኩረት ያደረገ የስደተኞች ቀን በየዓመቱ ስደተኞች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ብሎም መፍትሄዎቻቸው ላይ በማተኮር በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የስደተኞች ቀን ዘንድሮ የተከበረው በኢትዮጵያ ሲሆን፣ መሪ ቃሉም ‹‹አጋርነት ለስደተኛ ወገኖቻችን›› 

ለአየር ንብረት መዛባት የኢንዱስትሪው መበልፀግና የአኗኗር ዘይቤ እንደ ምክንያት ይነሳሉ፡፡ የአየር ንብረት መዛባቱ ደግሞ፣ ለመዛባቱ ምክንያት የሆኑ ሰዎችን ብሎም እንስሳትንና ዕፅዋትን እየጎዳ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ለ26ኛ ጊዜና በአፍሪካ ለ27ኛ ጊዜ የሚከበረው የአፍሪካ ሕፃናት ቀን ሰኔ 9 ቀን 2009 ዓ.ም. ‹‹በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ሕፃናትን ለመደገፍ የሁሉም አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ነው፤›› በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡

Pages