አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች በየጊዜው የአቋም፣ የብቃትና የክህሎት ለውጦችን ለማስመዝገብ አገር አቀፍና አህጉር አቀፍ ሲያልፍም በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ተፎካካሪነታቸውን ከማስመስከር ይልቅ እርስ በርሳቸው ብሎም ደጋፊዎቻቸውን በሚያበጣብጡ ተግባራት ውስጥ ሲሳተፉ እየታዩ ነው፡፡

ለአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር (አኖካ) ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለአይቮሪኮስታዊ  ዕጩ ሳላና ፓሌንፍ ጠንካራ ተፎካካሪ ይሆናሉ ተብሎ ሲጠበቁ የቆዩት ካሜሩናዊ ሀማድ ካልካባ በጉባኤው እንዳይታደሙ መታገዳቸው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

Pages