በቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ ግንባታውን አጠናቆ ሥራ ጀምሮ ነበረ የተባለው የአህያ ሥጋ ቄራ ሥራን እንዲያቆም የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ውሳኔ መስጠቱን የሚያመላክት ዜና በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል፡፡ 

ገበያ ውስጥ እንደልብ ይገኝ የነበረ ምርት ላይ የአቅርቦት ዕጥረት ሲከሰት የዋጋ ለውጥ ይከሰታል፡፡  

የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማዘመን ታስበው ከተወሰዱ ዕርምጃዎች መካከል አንዱ የሜትር ታክሲ አገልግሎትን ወደ ሥራ የማስገባት ተግባር ነው፡፡    

​ጤናማ የሆነ የገበያ ውድድርን እንደብርቅ በምናይበት በዚህ ወቅት፣ በአገራችን የግብይት ሥርዓት ውስጥ የሞቀ ፉክክርና ውድድር የሚታይባቸው ናቸው ብለን ልንገልጻቸው ከምንችላቸው ዘርፎች 

​ለአዲስ አበባ ብርቅዬ የሚባል ተደራራቢና ተሻጋሪ መንገዶች እየተገነቡላት፣ ከተማዋም የእነኚህ ዘመናዊ መንገዶች ባለቤት እየሆነች ነው፡፡  

Pages