አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ፋብሪካ በመትከልም ሆነ ምርቱን ለአገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ ቀዳሚ የሆነው ቢኤንድሲ የተባለው የአሉሚንየም አምራችና አከፋፋይ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ ስም ያመረታቸውን የአሉሚንየም ምርቶች ወደ ውጭ መላክ ጀመረ፡፡

.እስካሁን ተወዳዳሪ ዕጩዎች አልቀረቡም

ከአንድ ዓመት በላይ ሲንከባለል የቆየውና መስከረም 30 ቀን 2010 ዓ.ም. እንዲካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ጠቅላላ ጉባዔና የቦርድ አመራሮች ምርጫ፣ ለተጨማሪ ሁለት ሳምንታት እንዲራዘም ጥያቄ ቀረበ፡፡ 

 ከግብር ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአፋር ክልል የጀመረውን የፖታሽ ማዕድን ልማት ፕሮጀክት አቋርጦ የወጣው እስራኤል ኬሚካልስ (አይሲኤል) የተሰኘው ግዙፍ የእስራኤል ማዳበሪያ አምራች ኩባንያ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቴን አስተጓጉሎብኛል በማለት በዓለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት ክስ መሠረተ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለበዓል የሚሆኑ የኢንዱስትሪ ምርቶች አቅርቦት ችግር የለም ቢልም፣ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት መደብሮች በረዣዥም ሠልፎች ተጨናንቀው ሳምንቱን አሳልፈዋል፡፡

የፌዴራል መንግሥት በ2010 ዓ.ም. የተያዙ ዕቅዶችን ተግባራዊ ለማድረግ ለባለበጀት መሥሪያ ቤቶች የተመደበው ገንዘብ በቁጠባ ጥቅም ላይ እንዲውል ባወጣው መመርያ መሠረት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን በጀት ለመቆጠብ የወጪ ቅነሳ መመርያ እያዘጋጀ ነው፡፡

Pages