አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ዘንድሮም በጤናማ ጉዞ ላይ እንደሚገኙ እየተገለጸ ነው፡፡ 2009 ዓ.ም. የነበረው አፈጻጸማቸውም ይህንኑ ያረጋግጣል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መረጃም በሁሉም አፈጻጸም ዕድገት ማሳየታቸውን ይጠቅሳል፡፡

በአሁኑ ወቅት በርካታ ዓለም አቀፍ ብራንድ ያላቸው የውጭ ሆቴሎች በአዲስ አበባ ከተማ እየሠሩ ይገኛሉ፡፡ አብዛኞቹም ከየማዕዘናቱ የሚመጡ የውጭ ዜጎችን ዒላማ ያደረገ አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡ አብዛኛው ደንበኞቻቸውም የውጭ ዜጎች መሆናቸው ዕሙን ነው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አሥሩም ክፍላተ ከተሞች የመሬት ይዞታ አስተዳደር ቢሮዎች የሙስናና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለማስወገድ፣ እንዲሁም የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የደኅንነት ካሜራዎች ሊገጠሙ ነው፡፡

በዳዊት እንደሻው

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር የሸበሌ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበርን ወደ ግል ይዞታ ሙሉ በሙሉ ለማስተላለፍ ባወጣው ጨረታ፣ ሚሊቶ ትራንስፖርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር 225 ሚሊዮን ብር የመጫረቻ ዋጋ አቀረበ፡፡

ከተመሠረተ ሦስት አሥርታትን ያጋመሰው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ አገሮች የንግድና የኢንቨስትመንት ባንክ (በቀድሞው አጠራሩ ፍሪፈረንሺያል ትሬድ አክሰስ ባንክ- ፒቲኤ ባንክ)፣ ከረዥም ዓመታት ጉዞው አኳያ በአምስት ዓመታት ውስጥ ያሳየው ለውጥ በትልቁ ይዘከራል፡፡

  • በልዩ ቅርንጫፎቹ የግል ስብሰባዎች ማካሄድን ጨምሮ በየቤታቸው አገልግሎት ያገኛሉ

አቢሲኒያ ባንክ ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ በማውጣት በገዛው ሕንፃ ውስጥ ‹‹ተቀዳሚ›› ያላቸውን ደንበኞች የሚያስተናግድበትና ከመደበኛ ቅርንጫፎቹ በተለየ ደንበኞቹን የሚያስተናግድበት ቅርንጫፉን ሥራ አስጀመረ፡፡

በለውጥ ሒደት ላይ መሆኑና አዳዲስ አሠራሮችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንደሆነ የተገለጸው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኤርሚያስ እሸቱ፣ ያልተጠበቀ ነው የተባለ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ታወቀ፡፡

Pages