አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

በኢትዮጵያ የጠለፋ ዋስትና አገልግሎት በመስጠት የመጀመሪያው አገር በቀል ኩባንያ ሆኖ የተመዘገበውን የኢትዮጵያ ሪ ኢንሹራንስ ኩባንያን በሥራ አስፈጻሚነት እንዲመሩ በተሰየሙት በቀድሞ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የወንድወሰን ኢተፋ ምትክ ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተሰየመ፡፡

ዓባይና ቴክኒክና የንግድ አክሲዮን ማኅበር ከመንግሥት ይዞታነት ወደ ግል ከተዛወረ ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ በአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው መስክ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን፣ የጀርመን ብራንድ የሆነውንና ፉቶን የተሰኘው ኩባንያ ያመረታቸውን ሚኒባሶችና ፒክአፖች በመገጣጠም ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡

አልሚው የዘገዩት የምዕራፍ ሁለት ቤቶች በስድስት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃሉ ብሏል

በብርሃኑ ፈቃደ

‹‹በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ገንብቶ እንደሚያስረክበን ቃል ገብቶልን ነበር፤››

Pages