ሕፃናት መንገድ ላይ ሲሄዱስ ወላጆች እንዴት አድርገው ይዟቸዋል? ኃላፊነት የሚሰማቸው መኪና ከሚሽከረከርበት በተቃራኒ በእጃቸው ይዘው ይመራሉ፡፡  

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከሚሠሩ የሳሊኒ ቅጥረኞች አንዱ ጣሊያናዊ፣ የታዋቂዋን አሜሪካዊት የሆሊውድ ተዋናይትና ሞዴል ማድሊን ሞንሮ ምስል እግሩ ላይ ተነቅሷል፡፡ መጋቢት 24 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጠኞች በሥፍራው ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ዳንኤል ጌታቸው በምስል  ያስቀረው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ ድልድይ አካባቢ፣ በአራት ዓመት ውስጥ የታየ ለውጥ፡፡ በደቡብ አቅጣጫ ወደ ኢምፔሪያል- ቦሌ መንገድ ግራና ቀኝ የቀድሞና  ያሁን ገጽታን ልብ ይሏል፡፡

Pages