አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

አሁን የዘነጋሁት አንድ የጎንደር ቅኔ እንዲህ ይላል፡፡ ባለቅኔው አንድ ድግስ ላይ ይጠራሉ፡፡ ገበታም ላይ ይሰየማሉ፡፡ ጠጅ አሳላፊው ይመጣና በተሰነጠቀ የሸክላ ዋንጫ ጠጅ ይቀዳላቸዋል፡፡ እያዘኑ ተቀብለው ጠጁን ቀመስ ያደርጉታል፡፡

በአንድ ቀን ውስጥ አንድ ሰው ስንት ዓይነት ነገሮች ያጋጥሙታል? እኔ ግን በአንድ ቀን ውስጥ ከሦስት ጉዳዮች ጋር ተገጣጥሜያለሁ፡፡ ሁሉም ጉዳዮች እኔን በቀጥታ ባይመለከቱኝም፣ በቅርብ የማውቃቸው ሰዎችን ያጋጠሙ በመሆናቸው ችላ ብዬ ማለፍ አልፈለግኩም፡፡

ሊቀ ማእምራን አበባው ይግዛው በአንድ መጽሐፋቸው ላይ ያሰፈሩት ታሪክ ትዝ ይለኛል። ሰውዬው አንዱ ዳንዴ የፈታትን ሴት መቸም የፈታት ባይፈልጋት ነው ብሎ ያገባል።

እሺ ታሪካችን ይጥፋ፡፡ ወንዞቹም ይድረቁ፡፡ አፍሮ ተራሮችን ተረክበን ራሰ በራ ስናደርጋቸው የማንም ጣት ወደማንም አጠቆመም፡፡ አሁን ደግሞ ሌላ አበሳ ተጋርጦብን ዝምታ ላይ ነን፡፡ አሁን አቢጃታ ምን ላይ ነው፡፡ የእነኛ ባህር ማዶ አቋርጠው የሚመጡ ወፎች ማረፊያ የብስ እየሆነ ነው፡፡ 

ኧረ ይኼ የተሽከርካሪ አደጋ አንድ ይባል፡፡ እኔ በበኩሌ ከወባም ሆነ ከኢቦላ፣ ከኤችአይቪም ሆነ ከጠኔ የበለጠ ሕዝብ ሊፈጅ የተቃረበ አደገኛ መቅሰፍት እየሆነብኝ ነው፡፡

አንዲት ወገናችን አንዱ የአሜሪካ ከተማ ምግብ ቤት ትከፍታለች፡፡ በፊት አልፎ አልፎ የዘመድና የጓደኞች ዝግጅት ላይ ምግብ በመሥራት ታግዝ ስለነበረ፣ በዚያውም አንቺ እኮ ምግብ ቤት ብትከፍቺ ያዋጣሻል ስለተባለች ነበር የከፈተችው።

የዛሬ 20 ዓመት (በ1989 ዓ.ም.) በዛሬው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ፋካልቲ፣ በያኔው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ኢንስቲትዩት በጋዜጠኝነት ትምህርት ላይ ሳለን አንድ አሰቃቂና አስደንጋጭ አደጋ ደርሶ ነበር፡፡ 

Pages