ሰላም! ሰላም! እንዴት ይዞናል? መቼም አንዴ ሲያመጣው አይጣል ነው? በዚህ በኩል በምግብ ዋስትና ራሳችንን ከመቻል ስላለፍን ማሽላ ‘ኤክስፖርት’ ልናደርግ ነው።  

ሰላም! ሰላም! እንዴት ነው የከባድ ሚዛን ትግሉ? ኑሮን ማለቴ ነው። ትዝ ይላችሁ እንደሆነ ከጥቂት ዓመታት በፊት የከባድ ሚዛን የቦክስ ውድድር የሚደረገው በስንት አንዴ ስለነበር፣ ዓለም ፍልሚያውን ለማየት የሚኖረው ጉጉት ላቅ ያለ ነበር (በተለይ በጆሮ ተናካሹ ማይክ ታይሰን ዘመን)።  

Pages