አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!
አዲሱን ድረ ገጽ ይሞክሩ!

ፕሮፌሰር አሌክስ ዲዋል፣ የዓለም የሰላም ፋውንዴሽን ዋና ዳይሬክተር

ፕሮፌሰር አሌክስ ዲዋል የዓለም የሰላም ፋውንዴሽን WPF) ዋና ዳይሬክተር ሲሆኑ፣ በአሜሪካ የሚገኘው ዘፍሌቸር ኮሌጅ የምርምር ፕሮፌሰር ናቸው፡፡

እ.ኤ.አ. ከ1980ዎቹ ጀምሮ በተናጠል ለአገሮች ካልሆነ በስተቀር ለአፍሪካ አኅጉር የፖለቲካ ለውጦች ትኩረት የነፈገችው እስራኤል፣ ከ30 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያውን ገርበብ ያለ በሯን ለአፍሪካ መክፈቷን በይፋዊ ጉብኝት አስታውቃለች፡፡

በዮናስ ዓብይ

ኛንጊድ ኮማኑዶ የሁለት ዓመት ተኩል ጨቅላ ሕፃን ልጇን ሰኔ 13 ቀን 2008 ዓ.ም. ረፋድ ላይ ገላውን በማጠብ ላይ ነች፡፡ በቅርቡ ስድስት ዓመት የሞላት የመጀመሪያዋ ሴቷ ልጅ ውኃ  በማቀበል ታግዛለች፡፡ ሁለተኛው ልጇ ከእናቱ ጀርባ ይጫወታል፡፡

Pages