Skip to main content
x

አስጎብኚዎቹን የሸበቡ ፈተናዎች

ጎንደር ከተማ ውስጥ ፒያሳ አካባቢ ሲዘዋወሩ ከበርካታ አስጎብኚዎች ጋር መገጣጠም አይቀሬ ነው፡፡ አስጎብኚዎቹ ከተማዋ ውስጥና በዙሪያዋ ባሉ ዋና ዋና የቱሪስት መዳረሻ አካባቢዎችም ይገኛሉ፡፡ በግንባር ቀደምነት በፋሲል ግንብና በመዋኛ ገንዳው ዙሪያ ቱሪስቶችን በጉጉት የሚጠባበቁ አስጎብኚዎች ይስተዋላሉ፡፡

ቱሪዝምን ብቸኛ መተዳደሪያዋ ካደረገች ሊጂያንግ ከተማ መማር 

በቻይና ከሚገኙ ግዛቶችና ከተሞች አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ጎሳዎች በሚኖሩበት የዩናን ግዛት ውስጥ የምትገኘው ሊጂያግ ከተማ አብዛኛው ገጽታዋ ከኢትዮጵያ ሁኔታ ተቀራራቢነት አለው፡፡ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ፣ የአየር ንብረት ሁኔታዋ በአብዛኛው ደጋና ወይናደጋዊ በመሆኑ አብዛኛው ጊዜ ዝናብ አያጣትም፡፡