‹‹አገር አቀፍ ምርጫው መረጋጋት ካልታየበት፣ የአገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስተሮችን እምነት በመሸርሸር ለኢኮኖሚው ዕድገት የተቀመጠው ግብ እንዳይሳካ ሊያደርግ ይችላል፡፡››

‹‹አፍሪካን ከጥይት ድምፅ ነፃ የሆነች አህጉር ለማድረግ ግብ በመያዝ ቢሠራም፣ አሁንም በተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋለው የእርስ በርስ ግጭት አላባራም፡፡ ፀጥታው አስተማማኝ እንዲሆን አገሮች በጋራ መሥራት አለባቸው፡፡››

«ሽብርተኝነትን ከሚዋጉት የአፍሪካ አገሮች ጋር ትብብራችንን እናረጋግጣለን።  የሽብርተኝነት ሥጋት የተፈጠረው የአካባቢው አገሮች ባልሆኑ፣ በተለይም ምዕራባውያን አገሮች በአካባቢው የማይመቿቸውን መንግሥታት ዓለም አቀፍ ሕግን በመጣስ ለማውረድ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ይዘው በተንቀሳቀሱበት ጊዜ ነው።»

Pages