በካምፕ በሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ላይ ወረርሽኝ መሰል በሽታ መከሰቱን ኢሰመኮ አስታወቀ

በአፋር ክልል ሰመራና አጋቲና ካምፕ በሚገኙና የእንቅስቃሴ ገደብ በተጣለባቸው የትግራይ ተወላጆች ላይ ለሕይወት መጥፋት ጭምር ምክንያት የሆነ ወረርሽኝ መሰል በሽታ መከሰቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኢሰመኮ በተለይ ሕጻናት ላይ ጎልቶ የወጣው ይኼ ተላላፊ በሽታ ወደ አዋቂዎችም እየተዛመተ መሆኑን አስታውቆ፣ በአሁኑ ሰዓት በክልሉ ካለው ሙቀት አንጻር በካምፑ ውስጥ ያሉ ነዋሪዎች ሕይወት አደጋ ላይ መውደቁን … Continue reading በካምፕ በሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ላይ ወረርሽኝ መሰል በሽታ መከሰቱን ኢሰመኮ አስታወቀ