Friday, September 29, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅአዞን ያላመዱት ቡርኪናፋሶች

አዞን ያላመዱት ቡርኪናፋሶች

ቀን:

ከአውሬ ጎራ የሚመደቡት አዞዎች በሰውና በእንስሳት ላይ ጥቃት ስለሚሰነዝሩ፣ ብሎም ሕይወትን ስለሚቀጥፉ ይፈራሉ፡፡ ይሁን እንጂ በቡርኪናፋሶ ዋና ከተማ ዋጋዱጉ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ባዙሌ የሚኖሩ ከልሂቅ እስከ ደቂቅ ያሉ ሕያዋን ከአዞዎች ተዋደውና ተከባብረው ይኖራሉ፡፡ ኩሬውንም ይጋሩታል፡፡ ምክንያቱም ኅብረተሰቡ ለአዞዎቹ የዶሮ ግብር ያበላልናልና ይላል የቼክዓውት አፍሪካ ዘገባ፡፡ እንደ ቅዱስ ፍጡርም ተቆጥረው ሲሞቱ እንደ ሰው ይቀበራሉ፡፡  በየዓመቱ በሚካሄደው የኩም ላክረ ፌስቲቫልም፣ የመንደሩ ነዋሪዎች  ምኞታቸውን እንዲያገኙ እንስሳቱን ይለማመናሉ፡፡

አዞን ያላመዱት ቡርኪናፋሶች | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ...