Wednesday, April 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹በታይዋን ጉዳይ የተወሰኑ የአሜሪካ ፖለቲከኞች በእሳት እየተጫወቱ ነው››

‹‹በታይዋን ጉዳይ የተወሰኑ የአሜሪካ ፖለቲከኞች በእሳት እየተጫወቱ ነው››

ቀን:

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዲ፣ የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ታይዋን ከደረሱ በኋላ ከሰጡት መግለጫ የተወሰደ፡፡ የቻይናን ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት አፈ ጉባዔዋ ታይዋን መግባታቸው አሜሪካ ምን ያህል በዓለም ሰላም ላይ አሻጥር ፈጻሚ መሆኗን ያሳያል ብለዋል፡፡ የቻይና የመከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ የቻይናን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ተከታታይ የተመረጡ ወታደራዊ ዒላማዎችን በመደብደብ ለፔሎሲ ጉብኝት የአፀፋ ምላሽ ይሰጣል ብሏል፡፡ በምሥሉ ላይ የሚታዩት አወዛጋቢዋ ናንሲ ፔሎሲ ናቸው፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...