በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከ60 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ

የአማራ ክልል ታጣቂዎች ከክልሉ ተሻግረው ጥቃት ስለመፈጸማቸው እርግጠኛ አለመሆኑን ተናግሯል በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ፣ ታጣቂዎች ለሁለት ቀናት በፈጸሟቸው ጥቃቶች ከ60 በላይ ሰዎች ተገድለው ከ70 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ነሐሴ 24 እና 25 ቀን 2014 ዓ.ም. በፈጸሟቸው ጥቃቶች የተነሳ ከ20 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የጠቀሰው ኮሚሽኑ፣ … Continue reading በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከ60 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ