በአዲ ዓመት ዋዜማ ከሚፈጸሙ ትውፊታዊ ተግባራ አንዱ እንግጫ ነቀላ ነው፡፡ ይህ ሥርዓት ከሚፈጸምባቸው አካባቢዎች አንዱ ምሥራቅ ጎጃም ዞን ነው፡፡ በደብረ ማርቆስ ከተማ ሴቶች በባህል አልባሳት አዲስ ዓመትን የሚያበስሩት እንግጫን በመንቀል ነው፡፡ ፎቶው ይህን ባህላዊ እሴት ያሳያል፡፡
- ፎቶ ሔኖክ ሥዩም