ሰላምን የናፈቁ ድምፆች

መቀመጫውን በትግራይ ክልል ያደረገው የመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም. በሕወሓት ኃይሎች ከጀርባ መመታቱን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ጦርነት ቀስ በቀስ እየተስፋፋ፣ ዛሬ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የሚል ስያሜን አግኝቷል። እንደ ዋዛ የጀመረው ጦርነት ሁለተኛ ዓመቱን ሊደፍን የቀሩት ከሁለት ወራት ያነሰ ዕድሜ ብቻ ነው። በእነዚህ ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያውያን የገጠማቸው ሞት፣ የሴቶች መደፈር፣ የእናቶች ሥቃይና መከራ ሲታሰብ … Continue reading ሰላምን የናፈቁ ድምፆች