Friday, September 22, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹በኢትዮጵያ እና በታላላቅ ሐይቆች ቀጣና የተጀመሩ የሰላም ጥረቶች ለማጠናከር ቁርጠኛ ነኝ››

‹‹በኢትዮጵያ እና በታላላቅ ሐይቆች ቀጣና የተጀመሩ የሰላም ጥረቶች ለማጠናከር ቁርጠኛ ነኝ››

ቀን:

አዲሱ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ የአገሪቱ አምስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሐላቸውን መስከረም 3 ቀን 2015 ዓ.ም. ከፈጸሙ በኋላ የአስተዳደራቸውን ዋና ዋና ትኩረቶችን በማስመልከት ባሰሙት ዲስኩር ላይ የተናገሩት፡፡ በኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሚያከናውኑትን ተግባር እንደሚቀጥሉ ያወሱት ሩቶ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያና በታላላቅ ሐይቆች ቀጣና ሰላም ለማምጣት የሚያስመሰግን ተግባር ማከናወናቸውን ሳይጠቅሱ አላለፉም፡፡ ኬንያታ የጀመሩትን ሰላም የማምጣት ጥረት ለመቀጠል መስማማታቸውንም ጠቅሰዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...