Tuesday, April 16, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ዜና ጽጌ ረዳ

ትኩስ ፅሁፎች

እጅጉን መልካም ነው፤

ጽጌ ረዳ ዘርቶ ጽጌ ረዳ ማብቀል፣

ጽጌ ረዳ አፍልቶ ጽጌ ረዳ መትከል፡፡

ጽሬ ረዳ ፈክታ ውበቷ ሲዛነቅ፣

ከኅብረ ልምላሜ ወዘናዋ ሲፈልቅ፣

እስኪ የማነው ልብ፣

በዚች ጽጌ ረዳ ውበት የማይማልል

ቀልቡ ከ’ሱ ርቆ ብትንትን የማይል?

ይልቅ አስቀያሚው፣

የዚች ጽጌ ረዳ አሳዛኝ ገጽታ፣

ፍሬ ሳታፈራ ቅንጥስ ያለች ለታ፡፡

  • መዝገበቃል አየለ ገላጋይ ‹‹ዶፍ አዘል ደመና›› (2013)
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች