Monday, December 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናብሔራዊ ባንክ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ያላቸውን የ 392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ...

ብሔራዊ ባንክ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ያላቸውን የ 392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ አገደ ።

ቀን:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገወጥ የሀዋላ ሥራ ላይ ተሰማርተዋል ብሎ የጠረጠራቸውን 392 ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ማገዱን ዛሬ አስታወቀ።

የብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ(ዶ/ር) ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2015 ዓም እንዳስታወቁት፣ ተጠርጣሪዎቹ የባንክ ሂሳባቸው ታግዶ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕይወታቸውን በኤድስ ምክንያት ላጡ ሰዎች 35ኛ ዓመት መታሰቢያ

ያለፍንበትን እያስታወስን በቁርጠኝነት ወደፊት እንጓዝ - በኧርቪን ጄ ማሲንጋ (አምባሳደር) በየዓመቱ...

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...