Wednesday, April 17, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ክብረ አረጋውያን በአረጋውያን ቀን

ትኩስ ፅሁፎች

የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን ‹‹የአረጋውያን የኢትዮጵያዊነት አሻራ ለትውልድ አደራ!›› መሪ ቃል ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ተከብሯል፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ከሄልፕ ኤጅ ጋር በመተባበር በዓሉ በተከበረበት ወቅት ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና ሌሎች የበጎ አድራጎት ተቋማት ተወካዮች ለአረጋውያን ያላቸውን ክብር ለመግለጽ እግር አጥበዋል፡፡ ዓለም አቀፍ ቀኑ  ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ሲከበር፣ የአገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያን፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የበጎ አድራጎት ተወካዮችና ሌሎችም ተሳትፈውበታል፡፡ ለአረጋውያን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ተቋማት እውቅናና የምስጋና ሰርተፊኬት ሲበረከት፣ በአረጋውያን ዙሪያ የሚሠሩ ድርጅቶች የሥራ እንቅስቃሴን አስመልክቶ የተዘጋጀ ዐውደ ርዕይ ተጎብኝቷል፡፡ ከሚኒስቴሩ የተገኙት ፎቶዎች የበዓሉን ገጽታ ያሳያሉ፡፡

ክብረ አረጋውያን በአረጋውያን ቀን | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች