በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ጣና ሐይቅ ዳር በየዓመቱ የሚመክረው አሥረኛው የጣና ከፍተኛ የደኅንነት ፎርም የአፍሪካ የተለያዩ አገሮች ተወካዮች በተገኙበት፣ ከባለፈው ዓርብ ጥቅምት 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ ጥቅምት 6 ቀን 2015 ዓ.ም. ይጠናቀቃል፡፡
‹‹የደኅንነት ሥጋቶችን መቆጣጠር፣ ተፅዕኖዎችን የመቋቋም አቅምን በአፍሪካ ለመገንባት›› በሚል መሪ ቃል በስፋት የተለያዩ ሁነቶችን በማካተት የዚህኛውን ዓመት ጉባዔ በአገሮች መሪዎች፣ በተወካዮችና በምሁራን እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ እንዲሁም የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲን ጨምሮ የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዓሊ ሔልሳደግ፣ የቀድሞው የጋና ፕሬዚዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማና ሌሎች የበርካታ አፍሪካ አገሮች ከፍተኛ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡
በተጨማሪም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያናና የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እንግዶችን በመቀበልና በጉባዔው በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ የጣና ፎረም ጽሕፈት ቤት በመሆን የሚያገለግለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የሰላምና የደኅንነት ተቋም፣ የቀድሞው ዋና ዳይሬክተር የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)፣ እንዲሁም የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ተሳታፊ ናቸው፡፡
በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ አስጀማሪነት እ.ኤ.አ. በ2012 የተጀመው ጣና ፎረም፣ ከእሳቸው በኋላም በተተኩትና አሁንም ድረስ የፎረሙ የቦርድ አባል የሆኑት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የቅርብ ድጋፍ ሲቀጥል መቆየቱ ይታወቃል፡፡ አቶ ኃይለማርያም በዚህ ዓመት በሚካሄደው የፎረም ተሳታፊ ናቸው፡፡
ከዋናው የጉባዔው ርዕስ በተጨማሪ በተለያዩ ንዑስ ርዕሶች ላይ ሲመክር የቆየ ሲሆን፣ ፕሮግራሙ ኢሕገ መንግሥታዊ የመንግሥት ለውጥ፣ አፍሪካን የሚጎዱ የዓለም አቀፍ ደኅንነት ጉዳዮች፣ እንዲሁም ለአየር ንብረት ለውጥ የሚደረጉ ዝግጁነትና ፋይናንስ አደራረግ ከሚኙበት ንዑስ ርዕሶች የተወሰኑት ናቸው፡፡
Based on Import Data of 2014 Ethiopian Budget year (1USD = 50Br) |
|||
o 1 |
Tariff Code |
Product Description |
|
1 |
1704 |
Chewing Gum and Sugar Confectionary |
ከረሜላዎች፣ ማስቲካዎችና ሌሎች ጣፋጭ ዝግጅቶች |
2 |
1806 except 18062010 |
Chocolate |
ቸኮሌት |
3 |
1905 |
Sweet Biscuits and Waffies |
ብስኩቶችና ዋፈሮች |
4 |
2009 |
Fruit Juices & canned fruits |
የፍራፍሬ ጭማቂና የታሸጉ ፍራፍሬዎች |
5 |
|
Jam, vimto, potato chips, tomato paste |
ከፍራፍሬ የተዘጋጁ ጃሞች፣ የድንች ጥብሶች፣ |
6 |
22021000 |
Water including mineral water, soft drinks and other non-alcoholic drinks |
የታሸጉ ውኃዎች፣ ለስላሳ መጠጦችና አልኮል የሌላቸው መጠጦች |
7 |
Chapter 22 |
Wihisky, wind, Beer and all other alcoholic drinks |
ውስኪ፣ ወይን፣ ቢራና ሌሎች አልኮል መጠጦች በሙሉ |
8 |
2402,2403,2404 |
Cigarettes and substitutes |
ሲጋራ |
9 |
3303 |
Pertumes and toilet waters |
ሽቶዎችና ቶይሌት ዋተርስ |
10 |
33041000,33042000,33043000 |
Make up preparations |
የውበት ወይም የመኳኳያ ዝግጅቶች |
11 |
3401 |
Soaps |
ሳሙናዎች |
12 |
3604 |
Fireworks |
ርችቶች |
13 |
4202 |
Bags and waliets |
ቦርሳና ዋሌቶች |
14 |
4909 |
Post cards and similar cards |
የታተሙ ሥዕላዊ መግለጫ ያላቸው ካርቶች |
15 |
4910 |
Calendars |
የቀን መቁጠሪያ ካሌንደሮች |
16 |
49119190 |
Pictures including wall picture |
ሥዕሎች የግድግዳ ሥዕሎችን ጨምሮ |
17 |
6504 & 6505 |
Hats and headgears |
ባርኔጣዎችና ኮፍያዎች |
18 |
6702 |
Artificial flowers |
አርቲፊሻል አበባዎች |
19 |
6704 |
Human and artificial hairs |
የሰውና አርቲፊሻል ፀጉሮች |
20 |
Chapter 71except Legal Tender Coins |
Artificial jewelers |
አርቲፊሻል ጌጣጌጦች |
21 |
8703 |
Complete build up /CBU/ Automobiles and three wheelers /except electric motor vehicles/ |
የተገጣጠሙ የቤት አውቶሞቢልና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች /በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሠሩትን ሳይጨምር/ |
22 |
8711 |
Complete build up /CBU/ motorcycles /except electric motor vehicles/ |
የተገጣጠሙ ሞተር ሳይክሎች /በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሠሩትን ሳይጨምር/ |
23 |
8712 |
Bicycles |
ሳይክሎች |
Based on Import Data of 2014 Ethiopian Budget year (1USD = 50Br) |
|||
24 |
9401 & 9403 |
Household and office Furniture’s except specially designed chairs |
በታሪፍ ቁጥር 9401 እስከ 9403 የሚመደቡ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች |
25 |
25.01 |
Table salts |
የገበታ ጨው |
26 |
Chapter 95 |
Different games |
የተለያዩ መጫወቻ ዕቃዎች |
27 |
Chapter 91 |
Hand watches, table and wall clocks |
የእጅ፣ የጠረጴዛና የግድግዳ ሰዓቶች |
28 |
66 01 & 6602 |
Umbrella |
ዣንጥላዎች |
29 |
Chapter 57 |
Carpets |
ምንጣፎች |
30 |
1601 |
Pork luncheon meat |
የዓሳማ ሥጋዎች |
31 |
1602 |
Chicken luncheon meat |
የዶሮ ሥጋዎች |
32 |
1604 |
Tuna, sardins and other sea foods |
ቱናዎች፣ ሰርዲኖችና ሌሎች የዓሳ ምርቶች |
33 |
Chapter 19 & 21 |
Packed foods preparation except milk and preparation for infant or young children |
ከሕፃናት አልሚ ምግቦችና ወተቶች በስተቀር የተለያዩ የታሸጉ ምግቦች |
34 |
6911-6914 |
Ceramics and porlin kitchen wares |
ከሴራሚክስና ፖርስሊን የተዘጋጁ የቤት ዕቃዎች |
35 |
9613 |
Gas lighter |
ጋዝ ላይተር |
36 |
9615 |
Hair pin, clip, grips, roller, bow, band, pony tall, tiyara |
የተለያዩ የፀጉር ጌጣጌጦች |
37 |
96180000 |
Mannequin |
ልብስ ማሳያ አሻንጉሊቶች |
38 |
7013 |
Glass beer mug, wine, alcohol, ash tray, base, frame |
ከብርጭቆ የተዘጋጁ የመጠጥ መጠጫ ዕቃዎች፣ የሲጋራ መተርኮሻዎች፣ የአበባ መያዣና ተመሳሳይ ዕቃዎች |