Saturday, December 9, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅ‹‹ማዕበሉ ያልፋል መፀውም ይመጣል››

‹‹ማዕበሉ ያልፋል መፀውም ይመጣል››

ቀን:

‹‹በአንድ የክረምት ወቅት አስታውሳለሁ አባቴ የማገዶ እንጨት ሲፈልግ አንድ የሞተ ዛፍ ያገኝና ይቆርጠዋል፡፡ [መፀው] ሲመጣ በተቆረጠው ዛፍ ግንድ ዙሪያ ማቆጥቆጥ አየ፡፡ እንዲህም አለኝ፣ ‹‹ዛፉ እንደሞተ ቆጥሬ ነበር፤ በክረምቱ ቅጠሎቹ ረግፈው ነበር፤ ቅርንጫፎቹ ሁሉ ከቅዝቃዜው የተነሳ ጭራሮ ሆነው ደርቀው በዛፉ ላይ ሕይወት የሚባል ነገር አይታይም ነበር፡፡ አሁን ግን በዋናው ስር ላይ እስካሁን ድረስ ሕይወት አያለሁ›› አለ፡፡

ከዚያ ቀና ብሎ አየኝና እንዲህ አለኝ፣ ‹‹ቦብ፣ ይህ አስፈላጊ ትምህርት እንዳትረሳ፣ በክረምት ወቅት ዛፍን አትቁረጥ፤ ነገሮች በከፉም ሰዓት አሉታዊ ውሳኔ አትውሰድ፤ ልብህ በወደቀበት ሰዓት በመልካም መንፈስ ውስጥ በሌለህበት ጊዜ አስፈላጊ ውሳኔዎችን አትወስን፣ ጠብቅ፣ ታገስ፣ ማዕበሉ ያልፋል፣ [መፀው]ም ይመጣልና›› አለኝ፡፡

  • ኃይል ከበደ ‹‹ጉርሻ እና ፌሽታ›› (2006)
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ታዋቂው የኤሌክትሮኒክስ ብራንድ አይቴል የስትራቴጂ ለውጥ አካል የሆነውን አዲስ አርማ እና መለዮ ይፋ አደረገ።

በአለማችን ታዋቂ ከሆኑት የኤሌክትሮኒክስ ብራንዶች መካከል አንዱ የሆነው እና...

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...