ከአዲስ አበባ ከተማ ምዕራብ 15 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ቡራዩ ከተማ የተገነባውና አንድ ሺሕ ባለተሰጥዖዎችን ተቀብሎ የማስተናገድ አቅም አለው የተባለው የተሰጥዖ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት፣ ጥቅምት 10 ቀን 2015 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተመርቋል፡፡ ፎቶዎቹ የተምህርት ቤቱንና የምረቃውን ገጽታ ያሳያሉ፡፡
ፎቶ መስፍን ሰሎሞን