የወንጀል ሕጉ ወሲባዊ ጥቃቶችን በጦር ወንጀልነት አካቶ እንዲሻሻል ኢሰመኮ ጠየቀ
ከ19 ዓመታት በፊት የተሻሻለው የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዓውድ ውስጥ የተፈጸሙትንና እስከ “የጦር ወንጀልነት” እንደሚደርሱ የሚገለጹትን የወሲብ ጥቃቶች በሚያካትት መልኩ እንዲሻሻል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ፡፡ በወንጀል ሕጉ ውስጥ በጦር ወንጀልነት ተፈርጀው የተቀመጡት ጉዳዮች፣ በጦርነቱ ውስጥ ‹‹ታቅደው የጦርነት ዓላማን ለማስፈጸም የተደረጉ ድርጊቶችን›› ጨምሮ ሌሎች ወሲባዊ ጥቃቶችን እንዳላካተተ የገለጸው ኮሚሽኑ፣ ይህም የተጠቂዎችን ፍትሕ … Continue reading የወንጀል ሕጉ ወሲባዊ ጥቃቶችን በጦር ወንጀልነት አካቶ እንዲሻሻል ኢሰመኮ ጠየቀ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed