Sunday, June 23, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹የወዳጅነት ፓርክ ሁለተኛው ምዕራፍ››

ትኩስ ፅሁፎች

የወዳጅነት ፓርክ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ተመርቆ ተከፍቷል። ስፖርትን፣ ልዩ ልዩ ጨዋታዎችንና ማኅበራዊ መስተጋብርን ያቀናጀ መሆኑ ተነግሮለታል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ እንደተገለጸው፣ በፓርኩ ልጆች እየተጫወቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂን ይለማመዳሉ። ‹‹ወጣቶች ያነብባሉ፣ ደግሞም ስፖርት ይሠራሉ። ወላጆችና አያቶች ከልጆቻቸው ጋር መጥተው ማኅበራዊ ልምዳቸውን ይለዋወጣሉ። አዲስ ተጋቢዎች በሠርግ ዐጸዱ ጋብቻቸውን ይመሠርታሉ።›› ፎቶዎቹ የፓርኩንና በመክፈቻው የነበሩትን ገጽታዎች በከፊል ያሳያሉ፡፡

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች