Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisement -
  - Advertisement -
  ዝንቅአምፖል ሲቃጠል

  አምፖል ሲቃጠል

  ቀን:

  ስኮትላንዳውያን አምፖሎቻቸው ሲቃጠሉባቸው ምን  ያደርጋሉ? ባስቸኳይ ተሰባስበው የራስ አገዝ ቡድን ያቋቁማሉ፤ ጨለማን ተቋቁሞ የመኖር ዘዴ የተሰኘ ማኅበር።

  ሌሎች እንደሚሉት ደግሞ ኮሚቴ ያቋቁሙና አንዱ አምፖሉን መለወጥ እንደሚያስፈልግ የሚገልጽ ደብዳቤ ይጽፋል። ሁለተኛው በጀት ይመድባል። ሦስተኛው አምፖሉን ያወርዳል፡፡ አራተኛው አምፖል እንዲገዛ ትዕዛዝ ያስተላልፋል። በመጨረሻም አምስተኛው አምፖሉ ሊተካ እንደሚገባ ለጸሐፌ ትዕዛዙ ያስተላልፋል።

  ቱሪስት፡- ‹‹የተቃጠለ አምፖል ለመተካት ስንት ስኮትላንዳውያን ያስፈልጋሉ?››  
  ስኮትላንዳዊ፡- ‹‹ኧረ ገና መቼ ጨለመና!››

  የተቃጠለ አምፖል ለመቀየር ስንት ስኮትላንዳውያን ያስፈልጋሉ?  ስኮትላዳዊያን አምፖል አይቀይሩም፤ ጨለማ ውስጥ መቀመጥ ስለሚረክስ ያን ይመርጣሉ።

  • አረፈዓይኔ ሐጎስ ‹‹የስኮትላንዳዊያን ቀልዶች››
  spot_img
  - Advertisement -

  ይመዝገቡ

  spot_img

  ተዛማጅ ጽሑፎች
  ተዛማጅ

  [በተቋሙ ሠራተኞች የተወከሉ አንድ ባልደረባ ሚኒስትሩን ለማነጋገር ቀጠሮ ይዘው ወደ ቢሯቸው ገቡ]

  ጤና ይስጥልኝ ክቡር ሚኒስትር? ሰላም ሰላም ... ተቀመጥ! አመሠግናለሁ ክቡር ሚኒስትር!...

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...