Monday, December 4, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የበኩር ድምፃዊ አሊ ቢራ ሽኝት ከአዲስ አበባ እስከ ድሬዳዋ

ትኩስ ፅሁፎች

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ በፈር ቀዳጅነት ከሚጠቀሱት አንዱ የሆነው ድምፃዊ አሊ ቢራ ሥርዓተ ቀብር፣ ጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በትውልድ ቦታው በድሬዳዋ ከተማ ተፈጽሟል፡፡ ከሥርዓተ ቀብሩ በፊት ይኖርበት ከነበረውና ካረፈበት የቢሾፍቱ ከተማና በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ ቤተሰቡ፣ ከፍተኛ ባለሥልጣኖችና ከያንያን በተገኙበት የመሸኛ መሰናዶ ተደርጎለታል፡፡ ፎቶዎቹ የነበሩትን ሥነ ሥርዓቶች በከፊል ያሳያሉ፡፡

የበኩር ድምፃዊ አሊ ቢራ ሽኝት ከአዲስ አበባ እስከ ድሬዳዋ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርየበኩር ድምፃዊ አሊ ቢራ ሽኝት ከአዲስ አበባ እስከ ድሬዳዋ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች