Tuesday, November 28, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅአገራዊ የማዕድን ሀብት በኤክስፖ

አገራዊ የማዕድን ሀብት በኤክስፖ

ቀን:

ዓለም አቀፍ የማዕድን ኤክስፖ፣ ከኅዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሚሌኒየም አዳራሽ ለሦስት ቀናት ለዕይታ በቅቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በከፈቱት ኤክስፖ ላይ ኢትዮጵያ ያላት ልዩ ልዩ የማዕድን ሀብት ለዓለም አቀፍ ታዳሚያን ቀርቧል፡፡ ፎቶዎቹ በኤክስፖው ከቀረቡት ማዕድኖች መካከል ከፊሎቹን ያሳያሉ፡፡

አገራዊ የማዕድን ሀብት በኤክስፖ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተርአገራዊ የማዕድን ሀብት በኤክስፖ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

ለሲኒመር ትሬዲንግ አ/ማ አባላት በሙሉ የጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

ለሲኒመር ትሬዲንግ አ/ማ አባላት በሙሉ የጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ ሲኒመር ትሬዲንግ...

የባህር በር በቀጣናዊ ተዛምዶ ውስጥ

በበቀለ ሹሜ መግቢያ በ2010 ዓ.ም. መጋቢት ማለቂያን ይዞ ዓብይ አህመድ በጠቅላይ...

ሥጋት ያስቀራል ተብሎ የሚታሰበው የጫኝና አውራጅ መመርያ

በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መልኩ በመደራጀት ማኅበረሰቡ ላይ እንግልትና...

ማወቅ ወይስ አለማወቅ – ድፍረት ወይስ ፍርኃት?

በአሰፋ አደፍርስ ወገኖቼ ፈርተንም ደፍረንም የትም አንደርስምና ለአገራችን ሰላምና ክብር...