2015 ዓ.ም. በተገኙበትና ከፓርላማ አባላቱ ፍትሕን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ማብራሪያ በሰጡበት ጊዜ የተናገሩት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዓምና በፓርላማው ቀርበው ስለ ዳኞች ብልሹ አሠራር ያደረጉት ንግግር አንዳንዶችን እንዳላመማቸው ያስታወሱ ሲሆን፣ ሌብነት አለ ሲባል ዝም ብሎ ሳይሆን ጉቦ የሚቀባበሉ ዳኞች በመኖራቸው መሆኑን አስረድተዋል፡፡