Wednesday, February 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅከግማሽ ደርዘን በላይ የተቆጠረበት የስፔን ድል

ከግማሽ ደርዘን በላይ የተቆጠረበት የስፔን ድል

ቀን:

አንድ ሳምንት ባስቆጠረው በኳታር የዓለም ዋንጫ የምድብ «ሠ» ግጥሚያ ኅዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ቀጥሎ ስፔን ኮስታሪካን 7 ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ብዙ ግብ የተቆጠረው ባለፈው ሰኞ በነበረው ግጥሚያ እንግሊዝ ኢራንን 6ለ2 ባሸነፈችበት  ነበር። ፎቶው የስፔኖችን ፈንጠዝያ ያሳያል፡፡

  • ፎቶ ዲደብሊው
spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ በወቅታዊ ፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች ላይ የቀረበላቸውን ምክረ ሐሳብ እያደመጡ ነው]

ችግሩ ምን እንደሆነ በትክልል ለይተነዋል ግን ግን ምን? በይፋ መናገር አልነበረብንም። ለምን? ችግሩን...

የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤትና እንደምታው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO) የትምህርትን...

ንግድ ባንክ ከቪዛና ማስተር ካርድ ጋር ተደራድሮ ያስጀመረው የገንዘብ ማስተላለፊያ ቴክኖሎጂና ፋይዳው

ከውጭ ወደ አገር በሕጋዊ መንገድ የሚላክ ገንዘብ (ሬሚታንስ) መጠን...

ይኼ አመላችን የት ያደርሰን ይሆን?

እነሆ ከፒያሳ ወደ ካዛንቺስ። ‹‹አዳም ሆይ በግንባር ወዝ ትበላለህ››...