Monday, May 20, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የአምስቱ ዓመት መሪ ዕቅድ

ትኩስ ፅሁፎች

የአካባቢው ፓርቲ ኮሚቴ ሊመንበር በአንድ ፋብሪካ በተደረገ ስብሰባ ላይ ስለ ሶቭየት ኅብረት መፃኢ ተስፋ እየተናገረ ነበር፡፡ ‹‹ጓዶች፣ ይህ የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ ሲጠናቀቅ እያንዳንዱ ቤተሰብ የራሱ መኖሪያ ቤት ይኖረዋል፡፡ እያንዳንዱ ሠራተኛ መኪና ይኖረዋል፡፡ ቀጣዩ የአምስት ዓመት ዕቅድ ሲጠናቀቅ ደግሞ ሁሉም ቤተሰብ የራሱ አውሮፕላን ይኖረዋል፡፡››

የዚህን ጊዜ ከተሰብሳቢዎቹ አንዱ፣ ‹‹አውሮፕላን ምን ያደርግልናል?›› በማለት ጮኸ፡፡ ‹‹ጓዶች፣ ጥቅሙ አይታያችሁም? ለምሳሌ፣ በከተማችሁ የድንች እጥረት ቢያጋጥማችሁ አትቸገሩም፡፡ አውሮፕላናችሁን አስነስታችሁ በመብረር ከሞስኮ (የአገሪቱ ዋና ከተማ) ድንች ገዝታችሁ ትመለሳላችሁ፡፡››

  • አረፈ አይኔ ሐጐስ ‹‹ፖለቲከኞች እፈሩ››
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች