በኳታር የዓለም ዋንጫ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለመግባት ከስፔን ጋር ትናንት ኅዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም. የተጋጠመችው ሞሮኮ፣ በፍፁም ቅጣት ምት 3 ለ 0 በማሸነፍ ስምንቱ ውስጥ ገብታለች። በዘንድሮው ውድድር ከአፍሪካ ብቸኛዎቹ ሩብ ፍፃሜ የገቡት ‹‹የአትላስ አንበሶች›› በመባል የሚጠሩት ሞሮኮዎች በታሪካቸው ሩብ ፍፃሜ ሲደርሱ የመጀመርያቸው ነው።

Media and communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor,
E-mail: [email protected]
Phone Number: (+251) 116-616-184
Reporter Tenders
https://www.reportertenders.com
Reporter Jobs
https://www.ethiopianreporterjobs.com
Ethiopian Reporter
https://www.ethiopianreporter.com
Reporter SMS Service 7474 (OK)
Copyright © 2022 Media & Communications Center. All Rights Reserved | Privacy Policy