Sunday, May 26, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹እኔ እኮ ብቻዬን አይደለሁም››

ትኩስ ፅሁፎች

አንድ አዋቂ ወደ ሌላ አዋቂ መኖሪያ ሄዶ እንዲህ ብሎ ጠየቀው፡፡ ብቻህን ስትኖር እንዴት አይሰለችህም አለው፡፡ እሱም መልሶ እንዲህ አለው፡፡ እኔ እኮ ብቻዬን አይደለሁም፡፡ ከብዙ አዋቂ ሰዎች ጋር ነኝ፡፡ ከእነሱም ጋር እነጋገራለሁ፡፡ ከዚህ በኋላ እጁን ዘርግቶ ካጠገቡ ብዙ መጻሕፍት አወጣና ይህ ሊባኖስ ሕያው ነው፡፡ አብቅራጥም ይገስጻል፡፡ ሶቅራጥም ያስተምራል፡፡ አፍላጦንም ይናገራል፡፡ አርስጣጣሊስ ምሳሌ ይመስላል፡፡ ሕርምስም ምላሽ ይሰጣል፡፡ ፎርፎዬስ ይመክራል፡፡ ጐርጐርዮስ ይናገራል፡፡ ዳዊት ያስተምራል፡፡ ጳውሎስ ይሰብካል፡፡ ወንጌል ያበስራል፡፡ ከእነዚህ ሁሉ መካከል ከፈለግኩት ከእኔ ጋር ይጫወታል አለው፡፡

  • አምሳሉ አክሊሉ (ዶ/ር) ‹‹አጭር የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ›› (1976 ዓ.ም.)
   

 

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች