ስኮትላንዳዊው ቄስ ስለምፅአት (የዓለም ፍፃሜ) እየሰበከ ነበር፡፡ እናም ጮክ ብሎ ‹‹በዚያች የፍርድ ቀን ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይኖራል›› ሲል አስጠነቀቀ፡፡
ይኼኔ ከምዕመናኑ መካከል አንዱ ሽማግሌ፣ ‹‹እኔ ታዲያ ምን እሆናለሁ?›› አለ ሰባኪውን አቋርጦት፤ ‹‹ጥርሶቼ በሙሉ ረግፈዋል፡፡››
ስብከቱ የተቋረጠበት ቄስ ተናዶ ‹‹በዚያች ዕለት ጥርሶችም ይታደላሉ!›› አለው፡፡