በአፄ ኃይለ ሥላሴም ሆነ በደርግ ዘመን የሙስና ተጋላጭነት የከፋ አልነበረም፡፡ ሙስና ወይም ኢኮኖሚያዊ ወንጀሎች የሚባሉት ዘረፋ፣ ጉቦ፣ በሥልጣን አለአግባብ መገልገልና ሌሎችም ቢሆኑ ጎልተው የማይታዩ እንደነበሩና ለዚህም በወቅቱ የነበሩ ተቋማት፣ አሠራሮች፣ ሕጎችና መዋቅሮች ወንጀሎቹ እንዳይስፋፉ አስተዋጽኦ እንደነበራቸው፣ የሕግ ባለሙያው አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል፡፡ ሙስና በአሁኑ ጊዜ ከብሔር ፖለቲካ ጋር ተጋምዶ ውስብስብ ችግር መፍጠሩንም አብራርተዋል፡፡ ለሙሉ ዘገባው ይህንን ይጫኑ