Wednesday, February 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ግማሹ ትንቅንቅ

የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ግማሹ ትንቅንቅ

ቀን:

በፊፋ አባል ማኅበራት የወንዶች ብሔራዊ ቡድኖች መካከል፣ በኳታር ከኅዳር 11 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው 22ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ፣ ዛሬ ታኅሣሥ 9 ቀን ሁለት ሁለት ጊዜ ዋንጫውን ያሸነፉት ፈረንሳይና አርጀንቲና በሚያደርጉት ግጥሚያ ይጠናቀቃል፡፡፡ ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ለፍጻሜው ተፋላሚነት የበቁት፣ በፍጻሜ ግማሽ ጨዋታቸው ሞሮኮና ክሮሺያን በመርታት ነው፡፡ ብርቱ ተፎካካሪ በመሆን የተደነቀችው ሞሮኮ ፍጻሜ ግማሽ በመድረስ የመጀመርያዋ የአፍሪካ አገር ሆናለች፡፡ ፎቶዎቹ በፍጻሜው ግማሽ የነበረውን ገጽታ ያሳያሉ፡፡

የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ግማሹ ትንቅንቅ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ፎቶ ኳታር ትሪቡን

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ በወቅታዊ ፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች ላይ የቀረበላቸውን ምክረ ሐሳብ እያደመጡ ነው]

ችግሩ ምን እንደሆነ በትክልል ለይተነዋል ግን ግን ምን? በይፋ መናገር አልነበረብንም። ለምን? ችግሩን...

የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤትና እንደምታው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO) የትምህርትን...

ንግድ ባንክ ከቪዛና ማስተር ካርድ ጋር ተደራድሮ ያስጀመረው የገንዘብ ማስተላለፊያ ቴክኖሎጂና ፋይዳው

ከውጭ ወደ አገር በሕጋዊ መንገድ የሚላክ ገንዘብ (ሬሚታንስ) መጠን...

ይኼ አመላችን የት ያደርሰን ይሆን?

እነሆ ከፒያሳ ወደ ካዛንቺስ። ‹‹አዳም ሆይ በግንባር ወዝ ትበላለህ››...