የ22ኛው የዓለም ዋንጫ የአርጀንቲናና የፈረንሣይ ጨዋታ ፍጻሜ አስመልክቶ
የተናገረው፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በከዋክብቱ ሊዮኔል ሜሲ እና ክሊያን ምባፔ እየተመሩ ያከናወኑት ጨዋታ ከ120 ደቂቃ ልብ አንጠልጥል ፍልሚያ በኋላ፣ በፍጹም ቅጣት ምት በአርጀንቲና አሸናፊነት መጠናቀቁን ተከትሎ ስለጨዋታው ሒደት ለቢቢሲ የተናገረው ሺረር፣ ‹‹እንደዚህ ያለ ፍጻሜ አይቼ አላውቅም። እንደገናም አያለሁ ብዬ አላስብም። በጣም አስገራሚ ነበር›› ሲልም አክሏል።