Tuesday, February 27, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ዝንቅየምዕራቦች ገና በደማቁ የሚከበርባቸው ዩኒቨርሲቲዎች

የምዕራቦች ገና በደማቁ የሚከበርባቸው ዩኒቨርሲቲዎች

ቀን:

የጎርጎርዮሳዊውን ቀመር በሚከተሉ አገሮች የገና በዓልን ከምግቡ ባሻገር ይበልጥ የሚያደምቁት ቤቶችና መንገዶች የሚዋቡባቸውና የሚደምቁባቸው መብራቶች፣ በደማቅ ቀለም በተለይም በቀይ ቀለም የተዋቡ አልባሳት፣ በተለያዩ ቀለሞች በተሽቆጠቆጡ መጠቅለያዎች ተሸፍነው የሚሰጡ ስጦታዎችና ጣፋጮች ናቸው፡፡ በደማቅ ቀለማት ተሽቆጥቁጦ በሚያልፈው የገና በዓል ሰሞን ደግሞ ከመኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ ተቋማትም ያሸበርቃሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎች ተጠቃሾች ናቸው፡፡

ስተዲ ኢንተርናሽናል በድረ ገጹ እንዳሰፈረው፣ የዘንድሮን ገና ይበልጥ ምትሐታዊ በሆነ መንገድ ያሸበረቁ ዩኒቨርሲቲዎች አራት ናቸው፡፡ እነሱንም በፎቶ አስደግፎ አቅርቧል፡፡ በየዓመቱ በእንግሊዝና በአሜሪካ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የገና ወቅትን (ክሪስማስ) በደማቅ ሁኔታ ያከብራሉም ይላል፡፡

የምዕራቦች ገና በደማቁ የሚከበርባቸው ዩኒቨርሲቲዎች | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመጣንበትና አብረን የምንዘልቅበት የጋራ እሴታችን ለመሆኑ ነጋሪ ያስፈልጋል ወይ?

በኑረዲን አብራር በአገራችን ለለውጥ የተደረጉ ትግሎች ከመብዛታቸው የተነሳ ሰላም የነበረበት...

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...