Wednesday, February 28, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት ወደ ቦታው መቼ ይመለስ ይሆን?

ትኩስ ፅሁፎች

በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሕንዳውያን ከ67 ዓመት በፊት በ1948 ዓ.ም. ያሠሩትና ሲኒማ አምፒር አጠገብ ይገኝ የነበረው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ (1923-1967) ሐውልት ነበር፡፡ በመስከረም 1967 ዓ.ም. በዘመነ ደርግ ፈርሶ ከተጣለ በኋላ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም አፀድ ውስጥ ያለ አንበሶቹ እንደነገሩ ቆመ ይታያል፡፡ በወቅቱ ለማየት በታደልነው ሐውልቱ ላይ የተቀረጸው ጽሑፍ እንዲህ ይነበባል፡፡

‹‹በኢትዮጵያ የምንኖር የሕንድ ተወላጆች በሥራችንና በኑሮአችን ደስ ስላለን ለግርማዊ ንጉሥ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 25ኛው ዓመት የዘውድ በዓል ኢዮቤልዩ ይህን ሐውልት መታሰቢያ አቅርበናል፡፡ ጥቅምት 23 ቀን 1948 ዓ.ም.፡፡››

ይህ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሕንዳውያን የተተከለው ሐውልት ወደ ቀደመው ሥፍራው የሚመለሰውና የሚቆመው መቼ ይሆን?

  • ሔኖክ መደብር
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች