- Advertisement - - Advertisement - ዜናአቶ ቴዎድሮስ ምህረት ከበደ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊን ተክተው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት... አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ከበደ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊን ተክተው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ሆነው ተሾሙ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 17, 2023 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ከበደ (ረዳት ፕሮፌሰር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ቤት መምህርና በማንኛውም ፍርድ ቤት ጠበቃ ሲሆኑ ዛሬ ጥር 9 ቀን 2015 ዓም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትን ሹመት ያጸደቀው፤ በሶስት ድምፅ ተዐቅቦ በአብላጫ ድምጽ ነው፡፡ Previous articleየጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁNext articleየታኅሳስ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት አኃዝ ባለበት ቀጠለ - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ ኤልያስ ተገኝ - March 26, 2023 የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል... የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ ሔለን ተስፋዬ - March 26, 2023 በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ... ‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ ታምሩ ጽጌ - March 26, 2023 ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት... የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ ሲሳይ ሳህሉ - March 26, 2023 ‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...