Wednesday, February 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናለማዕድን ሚኒስቴርና ለትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አዲስ ሚኒስትሮች ተሾሙ

ለማዕድን ሚኒስቴርና ለትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አዲስ ሚኒስትሮች ተሾሙ

ቀን:

-የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ከአኃላፊነታቸው ተነሱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) በቅርቡ ከኃላፊነታቸው በተነሱት የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ(ኢንጂነር) ምትክ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ተገኝ(ኢንጂነር)ን፣ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯ በወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ምትክ ደግሞ አለሙ ስሜ(ዶ/ር)ንና በግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን ምትክ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)ን መሾማቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌሎችንም ሹመቶችን የሰጡ ሲሆን፣ ከጥር 10 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ   አቶ ማሞ ምሕረቱ – የብሔራዊ ባንክ ገዢ፣  ወይዘሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር፣ 
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር፣  አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ፖሊሲ አማካሪ ሚኒስትር እና  አቶ መለሰ አለሙ – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት  ግንባታ ማስተባበሪያ የዘርፍ አስተባባሪ ሆነው ተሹመዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ በወቅታዊ ፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች ላይ የቀረበላቸውን ምክረ ሐሳብ እያደመጡ ነው]

ችግሩ ምን እንደሆነ በትክልል ለይተነዋል ግን ግን ምን? በይፋ መናገር አልነበረብንም። ለምን? ችግሩን...

የ12ኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ውጤትና እንደምታው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO) የትምህርትን...

ንግድ ባንክ ከቪዛና ማስተር ካርድ ጋር ተደራድሮ ያስጀመረው የገንዘብ ማስተላለፊያ ቴክኖሎጂና ፋይዳው

ከውጭ ወደ አገር በሕጋዊ መንገድ የሚላክ ገንዘብ (ሬሚታንስ) መጠን...

ይኼ አመላችን የት ያደርሰን ይሆን?

እነሆ ከፒያሳ ወደ ካዛንቺስ። ‹‹አዳም ሆይ በግንባር ወዝ ትበላለህ››...