የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ከአገሪቱ ዳር እስከ መሃል ከተሞች በድምቀት ተከብሯል፡፡ በተለይ በአንፃራዊ መልኩ ሰላም በሰፈነበት ድባብ በዓሉ መከበሩ ተገልጿል፡፡ ፎቶዎቹ ከጋምቤላ ባሮ ወንዝ እስከ አክሱም የሳባ መዋኛ (ማይ አክሱም)፣ ከባሕር ዳር ጣና እስከ ምንጃር ኢራንቡቲ፣ እንዲሁም ከአዲስ አበባ እስከ ጎንደር የነበረውን አከባበር በከፊል ያሳያሉ፡፡

Media and communications Center.
Cameroon Street, Awlo Building 7th floor,
E-mail: [email protected]
Phone Number: (+251) 116-616-184
Reporter Tenders
https://www.reportertenders.com
Reporter Jobs
https://www.ethiopianreporterjobs.com
Ethiopian Reporter
https://www.ethiopianreporter.com
Reporter SMS Service 7474 (OK)
Copyright © 2022 Media & Communications Center. All Rights Reserved | Privacy Policy