Tuesday, February 27, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የአፍሪካ ትውፊቶች ነፀብራቅ

ትኩስ ፅሁፎች

በምዕራብ አፍሪካ በምትገኘዋ ቶጎ፣ በዓመቱ ውስጥ በሚከበሩት ፌስቲቫሎች ላይ የአፍሪካ ትውፊቶችና ወጎች ይንፀባረቅባቸዋል። እንደ ቶፕሊስት ድረ ገጽ፣ ለምሳሌ ባግባ የአፍሪካን ባህላዊ የግብርና እሴቶችን የሚያከብር የቶጎ ተወዳጅ በዓል ነው። በሁለተኛዋ ከተማ ሶኮዴ ይህንኑ የሚያንፀባርቅ ክብረ በዓል ባለፈው ቅዳሜ ተካሂዷል፡፡ በአደባባይ ከታዩት ትርዒቶች መካከል ቢቢሲ የከበሮና የፈረስ ትርዒቱን የሚያሳዩ ፎቶዎችን አውጥቷል፡፡

የአፍሪካ ትውፊቶች ነፀብራቅ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች