Wednesday, March 22, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ከእንግዲህ ተማሪዎች ዲግሪ የሚያገኙት መውጫ ፈተናውን ሲያልፉ ብቻ ነው››

‹‹ከእንግዲህ ተማሪዎች ዲግሪ የሚያገኙት መውጫ ፈተናውን ሲያልፉ ብቻ ነው››

ቀን:

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሐመድ ለኢፕድ የተናገሩት፡፡ ኃላፊው አያይዘውም፣ በግልም ሆነ በመንግሥት ከፍተኛ ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች ትምህርታቸው ካጠናቀቁ በኋላ ብቃቸውን የሚያረጋግጥ አገር አቀፍ ፈተና ይሰጣቸዋል ብለዋል፡፡ የመውጫ ፈተና መስጠት ያስፈለገበት ዋናው ምክንያትም ምሩቃን ገበያው የሚፈልገውን አቅምና ብቃት ያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ፣ በዓለም አቀፍ ገበያው ላይም ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማድረግም ነው ሲሉም አክለዋል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሚያከብሯቸው አንድ የቀድሞ ጉምቱ ፖለቲከኛ ስልክ ተደውሎላቸው እያወሩ ነው]

አንዳንድ ነገሮች ቢያሳስቡኝ ነው ቀጠሮ ሳልይዝ ላወራህ የፈለኩት ክቡር...

የትግራይ ክልል የሽግግር አስተዳደር ምሥረታና የሰላም ስምምነቱ ሒደት

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት ደፋ ቀና እየተባለ...

ጥራዝ ነጠቅነት!

ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ እየሄድን ነው፡፡ የተሳፈርንበት አሮጌ ሚኒባስ ታክሲ...

አወዛጋቢነቱ የቀጠለው የአዲስ አበባ የጤፍ ገበያ

ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጤፍ የተከሰተውን የዋጋ ንረት...