Saturday, September 30, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የ‹‹ሙሩጋን›› ክብር

ትኩስ ፅሁፎች

በህንዶች ከሚከበሩ ዓመታዊ ፌስቲቫሎች መካከል ታይፖሳም የተሰኘው ይገኝበታል፡፡ ይህ ፌስቲቫልን የሚያዘወትሩት ታሚል (Tamil) የተሰኘው ማኅበረሰብ ነው፡፡ ማኅበረሰቡ በየዓመቱ ጥርና የካቲት ወር ላይ ለአምላካቸው ክብርና ምስጋና የሚሰጡበት ነው፡፡ በታሚል ማኅበረሰብ የዘመን አቆጣጠር ጥርና የካቲት ወር ‹‹ሙሩጋን›› የተሰኘ አምላካቸውን የሚያመሰግኑበት ወቅት ነው፡፡ ቢቢሲ አፍሪካን በሳምንታዊ ፎቶ ካሳያቸው ክስተቶች መካከል በደቡብ አፍሪካ የወደብ ከተማ በሆነችው ደርባን የሚገኙ የሒንዱ እንስቶች ዓመታዊ የሒንዱ ፌስቲቫል ማክበራቸው እንዲሁ ተዘግቧል፡፡ ማኅበረሰቡ ‹‹ሙሩጋን›› የሚባለውን አምላካቸውን ሲያከብሩ የሚያሳይ ምስል አጋርቷል፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች