Friday, June 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

አዲሱ የአፋር ሱልጣን አሕመድ ዓሊ ሚራሕ

ትኩስ ፅሁፎች

ሱልጣን አህመድ ዓሊ ሚራሕ፣ 15ኛውን የአፋር ሱልጣንነት መጋቢት 4 ቀን 2015 በአፋር አሳዒታ ከተማ ተቀበሉ፡፡ የቀድሞው የአፋር ሱልጣኔት መሪ የነበሩት ወንድማቸው ሱልጣን ሃንፍሬ ዓሊ ሚራሕ ከዓመታት በፊት ማረፋቸውን ተከትሎ ነው መንበሩን የተረከቡት፡፡ በበዓለ ሲመታቸው ላይ የመንግሥት ከፍተኛ ሹማምንት፣ የጎረቤት አገሮች ተወካዮችን ጨምሮ ታዳሚዎች ተገኝተዋል፡፡ ፎቶዎቹ በዓለ ሲመቱን በከፊል ያሳያሉ፡፡

**********

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች