Friday, June 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የቡና ማፍላት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ

ትኩስ ፅሁፎች

የቡና ባህሉ ወጥ ሆኖ እንዲቀጥል ያለመ የቡና ማፍላት ፌስቲቫል ቅዳሜ መጋቢት 9 ቀን 2015 ዓ.ም.  በስካይ ላይት ሆቴል ተካሂዷል፡፡ ፌስቲቫሉን ያዘጋጁት ዋርካ ኮፊ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ከአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ሲሆን፣ ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ሰዎች በፌስቲቫሉ ላይ የየአካባቢያቸውን የቡና አፈላል ሥርዓትን አሳይተዋል፡፡  ፎቶዎቹ የፌስቲቫሉን ገጽታ በከፊል ያሳያሉ፡፡

  • ፎቶ መስፍን ሰሎሞን
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች